3ኛው ዳይሜንሽን ምንድን ነው?
ኳንተም ፊዚክስ መላው ዮንበርስንና በዮንበርስ ውስጥ ያሉትን ነገሮች በሙሉ የሚታዮትንም ሆነ የማይታዮትን ከምን ለምንና እንዴት እንደተሰሩ የሚያጠናና የሚያጠነጥን የፊዚክስ ዘርፍ ነው፡፡
በዚህም መሰረት ይህ ዓለም ያለው በሶስተኛው ዳይሜንሽን ውስጥ ነው፡፡ ዮንበርሳችን አስራአንድ ዳይሜንሽኖች አሉት፡፡ እኛ ያለንባትና የምንኖርባት ዓለም ህይወት ነገሮችን መቃኘት የምትችለው ወደ ጎን እርዝማኔን፣ ወደ ላይ ቁመትንና ወደ ውስጥ ጥልቀትን ብቻ በመሆኑ ነው 3ኛው ዳይሜንሽን የምንባለው፡፡ ከዚህ ውጭ ማየትና መቃኘት ቢቻልም ለሁላችንም ግን አይደለም፡፡ ወደ አራተኛው ዳይሜንሽን መግባት ያስፈልጋል፡፡

አስተያየቶች