ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ስለ አፄ ቴዎድሮስ ከተባሉት...


ትንሽ ስለ አፄ ቴዎድሮስ ጀግንነትን በተመለከተ ከተፃፋና ከተባለላቸው በጥቂቱ፡-
".... አንች እማማ ኢትዮጲያ - ሰማሽ አንች እናትዓለም
ቃል የእምነት ዕዳ እንጅ
የእናት አባት እኮ አይደለም፡፡
እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ እጅ ተይዞ ሊወሰድ
ምን እጅ አለኝ የሳት ቃጠሎ የሳት ነደድ
አያውቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ...."

"መቅደላ አፋፋ ላይ ጬኸት በረከተ
የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ"

"ገደልን እንዳይሉ ሙተው አገኙአቸው
ማረክን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው
ምን አሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው
ለወሬ አይመቹም ተንኮለኛ ናቸው"

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የአፄ ፋሲል ግንብ - ጎንደር

ትዝታ ነሽ ለ'ኔ

አፄ ቴዎድሮስ