ሞገዶች የሚለኩት በፍሪኩዌንሲ ነው፡፡ ፍሪኩዌንሲ ማለት በአንድ ሰከንድ ውስጥ የሚደረግ የሞገድ ድግግሞሽ ነው፡፡
አንዱ ኢነርጂ ከሌላው የሚለየው በኢነርጂ ሞገዱ መጠን ነው፡፡ እያንዳንዱ ነገር በሚኖረው የሞገድ ወይም የፍሪኩዌንሲ ልክ ሊታይና ሊጨበጥ፣ ሊዳሰስ፣ ሊሸተትና ሊቀመስ ይችላል፡፡ ወይም ደግሞ ተቃራኒውን ባህሪያት ሊይዝና ነገርየው የህዋ ባህሪን ሊጋራ ይችላል፡፡ የፀሀይ ብርሃን ጨረሮች ሲፈጠሩ ተቀልመው አልተፈጠሩም፤ ቀለሙን የፈጠረው የጨረሮች የፍሪኩዌንሲ ስብጥር ነው፡፡
የሚታዮ የብርሃን ጨረሮች (ቀለም ያላቸው) እንዳሉ ሁሉ የማይታዮ ጨረሮችም አሉ፡፡ በእርግጥ የብርሃን ጨረሮቹ ያልታዮት ፍሪኩዌንሳኀው ከፍተኛ በመሆኑና አንጎላችንም በከለር መልክ ለመሳል አቅም ስሌለው ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ገሀድ ዓለም የሃይል ፍሪኩዌንሲ እንጅ ከለር (ቀለም) የእይታ ብዥታ ወይም ምናባዊ ነው፡፡

አስተያየቶች