የደስተኝነት ሚስጥሩ ያለው አንጎላችን ውስጥ ነው
አንጎላችን ኒውሮትራንስሚተርስ በሚባሉ ኬሚካሎችና በሌሎች ለአዕምሮአችን ምግብና መከላከያ በሚያገለግሉ ውህዶች የተሞላ ነው፡፡ አንጎላችን ብቻውን የተገነባው መቶ ቢሊዬን በሚጠጉ የነርብ ህዋሳት ነው፡፡
የደስተኝነት ሚስጥሩ ያለው አንጎላችን ውስጥ ነው፡፡ አዲስ ነገርን ሲቃኙ የሚነቃቁት የአንጎላችን ሪሲፕተሮች በባህሪው ኢንዶርፊንስና ዶፖሚን፣ ሲሮቶኒን የተሰኙ ኬሚካሎችን ያፈልቃሉ፡፡ እነዚህ የአንጎላችን የውስጥ ቅመሞች ሲፈልቁ ደስተኛ መሆን ይጀመራል፡፡ ኒኩለስ አኩውመንስ የአንጎላችን የውስጠኛ ክፍል ነው፡፡ በሴንሴሪ ኮርቴክስና በአምስቱ የስሜት ህዋሳት አማካኝነት ይሰራል፡፡
ምንጭ - The Mind (በዶ/ር አቡሽ)

አስተያየቶች