የሰውነት አካሎቻችንና የህይዎት ሞገድ አፈጣጠር
ሰው ፈጣን ሽክርክሪት ያላቸው ሞሎኪውሎች ክምችት ነው፡፡ የሞሎኪውሎቹ የማያቋርጥ እንቅስቃሴ የኤሌክትሪክ ፀባይ ያመነጫል፡፡ ይህ የኤለክትሪክ ሞገድ ከእኛ በላይ ስብዕና ከሚለካው ኤሌክትሪክ ሞገድ ጋር በአንድነት በመግጠም የህይወት ሞገድን ይፈጥራል፡፡
ቁስአካላዊነት የጅኖቻችን መስራች አካላት ሞሎኪውሎች ናቸዉ፡፡ ሞሎኪውሎች ደግሞ የተፈጠሩት ከአተሞች ነው፡፡ እያንዳንዳቸው የሰውነት ክፍሎቻችንም ከጅኖች በተገኙ የፕሮቲን ሞሎኪውሎች የተገነቡ ናቸው፡፡
ኢነርጂው ከፈጠራቸው ነገሮቻችን ውስጥ የሰውነት አካሎቻችን ይጠቀሳሉ፡፡ ይህ ኢነርጂ አሁን የያዝነውን አካል እንዲፈጠር ያደረገው በቅድሚያ ህብለ ንድፈ በራሂ ዘሮችን ፈጥሮ ነው፡፡ ህብለ ንድፈ ዘሮቾ ጅኖች ናቸው፡፡ ከጅኖች ቅንብር የተሰሩት ደግሞ ዲ.ኤን.ኤዎች ናቸው ወይም አር.ኤን.ኤ የሚባሉ ሞሎኪውሎች ናቸው፡፡ ዲ.ኤን.ኤዎች በሌላ ቋንቋ ክሮሞዞሞች ይባላሉ፡፡ በሰዎችም ላይ 23 ጥንድ ክሮሞዞሞች አሉ፡፡ ክሮሞዞሞች ወይም ዲ.ኤን.ኤዎች ወይም ጅኖች ከተለያዮ አተሞች የተቀናበሩ ሞሎኪውሎች ናቸው፡፡ ነገርግን ተራ ሞሎኪውሎች አይደሉም፡፡ በውስጣቸው ብዙ መረጃዎችን የያዙ ናቸው፡፡ /ይህን ያገኙት ሳይንቲስቶች ዋትሰንና ክሪክ ይባላሉ፡፡/
እያንዳንዳችን ስንፀነስ 23 ነጠላ ክሮሞዞሞችን ከአባታችን 23 ነጠላ ክሮሞዞሞች ከእናታችን ተዋህደው ነው 23 ጥንድ ክሮሞዞሞችን የያዝነውን እኛን ያስገኙት፡፡

አስተያየቶች