ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

የመጨረሻው መጀመሪያ

የመጨረሻው መጀመሪያ

ሁሉም እያለቀ - ሲሄድ እያበቃ
ማሰሪያው ሲላላ - ግድግዳው ሲነቃ
እንደ መጀመሪያው አልሆን ሲል ነገሩ
የቀረበው ሲርቅ - ሲረዝም አጭሩ
ይህን ላስተዋለው - ነገሩ ለገባው
የመጨረሻው መጀመሪያ ላይ ነው፡፡

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የአፄ ፋሲል ግንብ - ጎንደር

ትዝታ ነሽ ለ'ኔ

አፄ ቴዎድሮስ

ስለ አፄ ቴዎድሮስ ከተባሉት...