እግዚአቤርን ለመግለፅ.... በ ጎንደር ፖስት - Gondar Post ፌብሩዋሪ 24, 2017 እግዚያቤርን ለመግለፅ ሦስት ቃላትን እንጠቀማለን፡፡ የመጀመሪያው እግዚያብሄር ሁሉን አዋቂ (Omniscient) ነው የሚል ነው፡፡ ሁለተኛው የትም ቦታ የሚገኝ (Omnipresent) ነው፡፡ ሦስተኛው ምንም የማይሳነው (Omnipotent) የሚል ነው፡፡ አጋራ አገናኝ አግኝ ፌስቡክ X Pinterest ኢሜይል ሌሎች መተግበሪያዎች አጋራ አገናኝ አግኝ ፌስቡክ X Pinterest ኢሜይል ሌሎች መተግበሪያዎች አስተያየቶች
አስተያየቶች