ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

Intelligent Quotient (IQ)

Intelligent Quotient(IQ) /ሚዛነ ማዕምር
የሰውን ልጅ የማሰብ አቅም (ችሎታ) ወይም Intelligent Quotient (IQ) ለመለካት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አራት መለኪያዎች ያስፈልጋሉ አነሱም -
- የአንድ ሰው የመፍጠር ችሎታውን
- የአመንክዮ ክህሎቱን /የማሳመን/
- የማገናዘብና የመመርመር አቅሙን
- የማያወላውል ውሳኔ የመወሰን ጥንካሬውን የሚመረምሩ መጠይቆች ናቸው፡፡

ቀመሩም -
 Intelligent Quotient = Mental age/chronological age × 100
ሚዛነ ማዕምር = እድሜ አዕምሮ/እድሜ ሰብዕ × 100
በዚህ መሰረት ከዘጠና አስከ መቶ አስራ አምስት አካባቢ ሚዛነ ማዕምር ያላቸው ናቸው ጤነኛ ወይም አማካይ አስተሳሰብ አላቸው ተብሎ የሚገመተው፡፡
እስካሁን የሰውን ልጅ የማሰብ አቅምን ከፍ ለማድረግ ተብለው ከተመረቱ መድሀኒቶች ውስጥ ጊንሳባይሎባና ሞዳፊኒል የሚባሉት ይጠቀሳሉ፡፡

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የአፄ ፋሲል ግንብ - ጎንደር

ትዝታ ነሽ ለ'ኔ

አፄ ቴዎድሮስ

ስለ አፄ ቴዎድሮስ ከተባሉት...