ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

እያለን የለንም!

እያለን የለንም!
ሁሌ በየዕለቱ እንደተገናኘን
መልካችን እያየን አንዳችን ያንዳችን
እንዴት ነው? ስንባል አለን! እንላለን
ላይ ላዩን ለይምሰል ትንሽ ፈገግ ብለን፡፡
አለን! አለን! እያልን - ያለን ቢመስለንም
መኖራችን እንጅ - እያለን የለንም!!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የአፄ ፋሲል ግንብ - ጎንደር

ትዝታ ነሽ ለ'ኔ

አፄ ቴዎድሮስ

ስለ አፄ ቴዎድሮስ ከተባሉት...